የብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የፖለቲካና የድርጅት ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ተከናወነ
በአፈጻጸም ግምገማ መድረኩ በበጀት ዓመቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በከተማዋ በተከናወነው የፓለቲካና የድርጅት ስራዎች የተመዘጉ ውጤቶች ላይ እና በቀሪ ወራት የተቋም ግንባታን በማጠናከር ከእቅድ አንጻር መከናወን ያለባቸውን ቀሪ ስራዎችን በውጤት ለመፈጸም የሚያስችል ዝርዝር ግምገማ ተከናውኗል።
“በመገዳደል፣ በመሰዳደብና በመናናቅ ልናሳካው
የምንፈልገው የፖለቲካ አላማ የከሰረና ወደ ድል የማይወስድ ነው !!”
– የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዐብይ አህመድ