የወጣቶች ሊግ

https://aapp.gov.et/wp-content/uploads/2022/06/1-2.jpg

የወጣቶች ሊግ መሪመለሰ አባተ

የወጣቶች ሊግ መልእክት ነው የሀገራችን ወጣቶች ስያነሱአቸው የነበሩ ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በተገቢው ትኩረት ተሰጥቶች መፈታት ባለመቻሉ ለውጥ እንድመጣ መስዋዕትነት በመክፍል የአዲስ አበባ ወጣቶች የራሳቸውን ድረሸሻ ተወታዋል::

የተመዘገቡ ለውጦችን አስጠብቆ ለማስፋት፣ስሕተቶችን ለማረም እና የዛሬውንና የመጪውን ወጣቱ ትውልድ ጥቅምና ፍላጎት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሊጋችን ሚና የማይተካ ነው፡፡ ሊጋች ሀገራዊ ለዉጡን በመገንዘብ የከተማውን ወጣት በሚመጥን መልኩ እራሱን አደረጅቶወደ ስራ በመግባት በስራ እድል ፈጠራ፣በበጎ ፍቃድ ስራ፣የተጎዱ ወገኖችን ድጋፍ ከማድረግ አንፃር እንድሁም የፖርቲውን ፅንሳ ሀሳብ በወጣቱ ዘንድ እንድሰረፅ ከማድረግ አኳያ በረካታ ውጤቶችን አስመዝግበዋል፡፡ አንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ለመገንባት ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ሥርዓት ለመዘርጋት የነደፋቸውን ፖሊሲዎች ለወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት ውጤታማ እንድሆን ሊጋችን ከእናት ፓርቲያችን ጎን በመቆም ለውጤታማነቱ ትግል ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ ፣

ሊጋችን የሕግ የበላይነትና ዲሞክራሲ የሰፈነባት፤የግለሰብና ቡድንመብቶች በሚዛኑ የሚከበሩባት፤የበለጸገች፣ኅብረብሔራዊማንነቷ የዳበረና አንድነቷ የተጠናከረ ኢትዮጵያን በቁርጠኝነት ዕዉን ማድረግ አስፈላጊመሆኑን በመረዳት፣

ወጣቱ ትውልድ በመደመር አስተሳሰብና በአንድነት ቅኝት በመነሣት፣ልናያት የምንፈልጋትን የላቀች ኢትዮጵያን ለመገንባት እና ለወጣቶቿ ሚቹ የሆነች ሀገር መገንባት ሊጋችን የራሱን ድርሻ ይወጣል፡፡

የእኛ ክስተቶች

https://aapp.gov.et/wp-content/uploads/2022/06/LOGO-w.png

© 2023 Copyright Addis Ababa Prosperity Party

አግኙን
0116674406
P.O.Box: 1352
300486
Total Visitors