May 5

July 23, 2023

የብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት 2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የፖለቲካና የድርጅት ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ተከናወነ

በአፈጻጸም ግምገማ መድረኩ በበጀት ዓመቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በከተማዋ በተከናወነው የፓለቲካና የድርጅት ስራዎች የተመዘጉ ውጤቶች ላይ እና በቀሪ ወራት የተቋም ግንባታን በማጠናከር ከእቅድ አንጻር መከናወን ያለባቸውን ቀሪ ስራዎችን በውጤት ለመፈጸም የሚያስችል ዝርዝር ግምገማ ተከናውኗል።

በመገዳደል፣ በመሰዳደብና በመናናቅ ልናሳካው

የምንፈልገው የፖለቲካ አላማ የከሰረና ወደ ድል የማይወስድ ነው !!”

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት / ዐብይ አህመድ

https://aapp.gov.et/wp-content/uploads/2022/06/LOGO-w.png

© 2023 Copyright Addis Ababa Prosperity Party

Contact
0116674406
P.O.Box: 1352
300617
Total Visitors